ጌታቸው ረዳ ለጠ/ሚኒስትሩ 1 ሳምንት ምላሽ ሰጠ

በርከት ያሉ የዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች በተለያዩ ሃገራት እየተሰጠ ስላለው የኮቭድ 19 ክትባቶች ባለሙያ አቅርበን መረጃ እንድናቀርብ ጠይቀዋል። በዚህ መሰረት በኒዮርክ ከ2017 እስከ ኮቪድ በዓለም ላይ እስከሚሰራጭበት 2020 ድረስ በህክምና ሙያ፤ እንዲሁም በላይቤሪያ ኢቦላ በተከሰተበት ወቅት ከ2001 እስከ 2014 መጨረሻ ያገለፈሉትን ዶ/ር አብይ ሙሉጌታን አበበን በኮቭድ ክትባት ዙሪያ ጠይቀናቸዋል። ዶ/ር አብይ የኮቪድ … Continue reading ጌታቸው ረዳ ለጠ/ሚኒስትሩ 1 ሳምንት ምላሽ ሰጠ